Mezgebe Tselot መዝገበ ጸሎት

бесплатно


не доступно



መዝገበ ጸሎት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ዘወትር የሚጠቀሙባቸውን የጸሎት የተለያዩ ዓይነት የያዘ መጽሐፍ ነው፡፡ የጸሎት መጽሐፉ በአራት ቋን...

Читать все

መዝገበ ጸሎት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ዘወትር የሚጠቀሙባቸውን የጸሎት የተለያዩ ዓይነት የያዘ መጽሐፍ ነው፡፡ የጸሎት መጽሐፉ በአራት ቋንቋዎች ማለትም በአማርኛ በግዕዝ በትግርኛና በኦሮምኛ የተዘጋጀ ነው:: Mezgebe Tselot መዝገበ ጸሎት Is a collection of; Ethiopian Orthodox tewahedo church prayer.It is good knowing that you have a selection of many classical prayer books on your android phone is a wonderful t; hing. I prepared you this application with the help of God. While you use this application please don’t forget to remember me in your prayers. Thank you
Features
Its easily accessible in Amharic Language. Create your own list of favorite prayersChange prayer background for day and night prayingChange font color and size accordinglyIf you download this app and like it, please leave us a review and ratings.
Contents
በውስጡ የሚገኙ መጻሕፍት
1. በአማርኛው የጸሎት ክፍል የተካተቱ መጻሕፍት
የዘወትር ጸሎትውዳሴ ማርያም (ከሰኞ እስከ እሑድ)አንቀጸ ብርሃንይዌድስዋ መላእክትውዳሴ አምላክ (ከሰኞ እስከ እሑድ)መልክአ ሥላሴሰይፈ መለኮትመልክአ መድኃኔዓለምመልክአ ኢየሱስ መልክአ ማርያም መልክአ ኪዳነ ምሕረትመልክአ ሚካኤልመልክአ ገብርኤልመልክአ ዑራኤልመልክአ ሩፋኤልመልክአ አርሴማመልክአ ጊዮርጊስመልክአ ዮሐንስጸሎተ ነቢያት (14ቱ የነቢያት ጸሎት)መዝሙረ ዳዊት (150 የዳዊት መዝሙሮች)የሰኔ ጎልጎታየእመቤታችን ምስጋና (መጽሐፈ አርጋኖን ከሰኞ እስከ እሑድ)መንገደ ሰማይ
2. በግዕዙ የጸሎት ክፍል የተካተቱ መጻሕፍት
ጸሎት ዘዘወትርውዳሴ ማርያም (ከሰኑይ እስከ ሰንበተ ክርስቲያን ቅድስት)አንቀጸ ብርሃንይዌድስዋ መላእክትመዝሙረ ዳዊት (150 መዝሙራት)መልክአ ኢየሱስመልክአ ማርያምመልክአ እግዚአብሔር አብመልክአ ኪዳነ ምሕረትመልክአ ፍልሰታ
3. በትግርኛው የጸሎት ክፍል የተካተቱ መጻሕፍትናይ ኩሉ ጊዜ ጸሎትውዳሴ ማርያም (ካብ ሰኑይ እስከ ቅድስቲ ሰንበት ክርስቲያን)ኣንቀጸ ብርሃንይወደሰዋ መላእክት
4. በኦሮምኛው የጸሎት ክፍል የተካተቱ መጻሕፍትKadhannaa Yeroo HundaaGalata Durboo Maariyaam (Wixata hanga Dilbataa)Baha IfaaGalata Ergamootaa
ማሳሰቢያ: መጽሐፍን በየጊዜው ስለምናዘምነውና የተለያዩ ክፍሎችን ስለምንጨምርበት የFacebook ገጻችንን Like በማድረግ አዳዲስ ነገሮችን ያግኙ:: http://www.facebook.com/getahun.amare1
Feel free to post your comments with request for other prayers that I will try to add on update